Birtukan dubale & Meselu Fantahun -Marewa2 - Ye Sua Lyrics
ማርዬ ማሬዋ፣
ይጠገብምዋ፤
ስላለይ ላልመይ ላልመይ፣
ጣፋጭ ነህ ወለላ፤
አይንካብኝ ሌላ፣
ስላለይ ላልመይ ላልመይ፤
ደብተራን በማዲት፣
ቅኔ ሲቀኝልህ ፤
እረኛው በዋሽንት፣
ሲያንጎራጉርልህ፤
ንጋቱን ሲያበስሩ፣
ወፎች በዝማሬ ፤
እኔም አንተን ላንሳ፣
ልበል ማሬ ማሬ ፤
ስላለይ ላልመይ፣
ስላለይ ላልመይ፤
https://youtu.be/wPV7PW1HkD0
Comments
Post a Comment