Posts

Showing posts from September, 2026

Birtukan dubale & Meselu Fantahun -Marewa2 - Ye Sua Lyrics

 ማርዬ ማሬዋ፣ ይጠገብምዋ፤ ስላለይ ላልመይ ላልመይ፣ ጣፋጭ ነህ ወለላ፤ አይንካብኝ ሌላ፣ ስላለይ ላልመይ ላልመይ፤ ደብተራን በማዲት፣ ቅኔ ሲቀኝልህ ፤ እረኛው በዋሽንት፣ ሲያንጎራጉርልህ፤ ንጋቱን ሲያበስሩ፣ ወፎች በዝማሬ ፤ እኔም አንተን ላንሳ፣ ልበል ማሬ ማሬ ፤ ስላለይ ላልመይ፣ ስላለይ ላልመይ፤ https://youtu.be/wPV7PW1HkD0

Meselu Fantahun woyne Lijit6 -Ye Sua Lyrics

 እንኳን ደህና መጣሽ፣ በሚል ቤቱ ሞልቶ፤ ደጅ ደጁን አያለሁ ፣ የ አይን እራቤ ቀርቶ፤ ድሮ አይኔን ለማየት፣ ጨለማ የማይፈራው፤ ምንድነው ዘንድሮ ፣ የቀረው ስጠራው፤ https://youtu.be/aOJ2lFeLR6c

Yene Zenkata - Ye Sua Lyrics

 ተሸንፏል ልቤ፤ አልሰላ ደጋኔ ስራው ባዘተበት፣ ቢመቸኝ ልብህን እንድደወርበት፤ አፈታተሉማ ሙያው ከ እናቴ ነው፣ እኔን ያሸነፈኝ ሀያሉ ፍቅርህ ነው፤ https://youtube.com/shorts/CbtdXETJi4c?feature=share

Tigest.A - Yene zenkata - Ye Sua Lyrics

 የመውደድን ሸክም፣ አልቻለም ጀርባዬ፣ ተው በለው ፍቅርህን፥ ይዘን ለ ገላዬ፤ ሰዎች አያውቁልኝ፣ የውስጤን በሽታ፥ ምን ሆነች ይሉኛል፤ ስጓዝ በትዝታ፥ መድሀኒቴ እሱ ነው፤ አንጀቱ ቢራራ፤ ጥሩልኝ ከማሳው፣ ያንን ባለ አዝመራ፤ https://youtu.be/3yZLgqiXAFw

Meselu Fantahun - Woyine Lijit 5 - Ye Sua Lyrics

 ግን መኖር ከብዶኛል፣ ከ ሌላ ተላምዶ  ከ ሌላ ተላምዶ፤ ልቤን እንዳገዳው ፣ በልቶት ቆረማምዶ በልቶት ቆረማምዶ፤ በ እኔ ሀዘን ለሱ ደስታ፣ በጭብጨባ በ እልልታ፤ ባልል ዘና ባልል ፈታ ፣ እያነባሁ ልምታ እስክስታ፤ https://youtube.com/shorts/BuraTnF_IqI?feature=share

Birtukan Dubale & Meselu Fantahun - Sastawusih - Ye Sua Lyrics

 እየራበኝ ፍቅርህ እንደ እንጀራ በትዝታህ ካየሁኝ መከራ እየራበኝ ፍቅርህ እንደ እንደጀራ በትዝታህ ካየሁኝ መከራ ሲመሻሽ ዝቅ በል ወደ እኔ  አካል ሰው መውደድ ሰመመኔ ሲመሻሽ ዝቅ በል ወደ እኔ አካል ሰው መውደድ ሰመመኔ https://youtube.com/shorts/q0An7vzT3m8?feature=share

Meselu Fantahun Woyne Lijit - Ye Sua Lyrics

 ግን መኖር ከብዶኛል፣ ከ ሌላ ተላምዶ ከሌላ ተላም፤ ልቤን እንዳገዳው በልቶት ቶረማምዶ፣ በልቶት ቶረማምዶ፤ በኔ ሀዘን ለእሱ ደስታ ፣ በጭብጨባ በእልልታ፤ ባልል ዘና ባልል ፈታ፣ እያነባሁ ልምታ እስክስታ፤ https://youtu.be/Loy11Pk0spQ

Meslu Fantahun & Birtukan Dubale -Marew - Ye Sua Lyrics

 ማርዬ ማሬዋ አይጠገብም ዋ፣ ስላለይ ላልመይ ስላለይ ላልመይ፤ ጣፋጭ ነህ ወለ አይንካንብኝ ሌላ፣ ስላለለይ ላልመይ ላልመይ፤ https://youtube.com/shorts/gPwoBmtd_7s?feature=share

Meselu Fantahun - Weyne Lijit3 - Ye Sua Lyrics

 አይኔ እንባ ያቀራል፣ ጥርሴ ሳቅ ሲከጅል፤ ነገሩ ያልገባኝ ያየኝ እንዳያጅል፣ ይልቅ ምክር ስጡኝ ልመለስልክ፤ በምን ይስማማሉ ጥላቻ እና ፍቅር፣ እልና መልሼ ለይስሙላ ደስታ፤ ቁጭ ብድግ እላለሁ፣ ለይስሙላ ደስታ። https://youtu.be/RU8JKJOGjsA

Meselu Fantahun & Birtukan Dubale - Marewa - Ye Sua Lyrics

 ማርዬዬ  ማሬዋ፣ አይጠገብም ዋኣኣ፤ ስላለይ ላልመይ ላልመይ፣ ስላለይ ላልመይይ፤ ጣፋጭ ነህ ወለላ፣ አይንካብኝ  ሌላ፤ ስላለይ ላልመይ ላልመይ፣ ስላለይ ላልመይ፤ እረኛው በዋሽንት፣ ሲያቀነቅንልህ፣ ንጋትን ሲያበስሩ፤ ወፎች በዝማሬ፤ እኔም አንተን ላንሳ፣ ልበል ማሬ ማሬ፤ ስላለይ ላልመይ፣ ስላለይ ላልመይ፤ https://youtube.com/shorts/PXaqgSk9P3o?feature=share

Meselu Fantahun - Weyne Lijit2 - Ye Sua Lyrics

በርግጥ አብሮ አይኖርም፣ የልጅነት ውበት የልጅነት ውበት፤ አርጅቼም ይሆናል፤ ወይም ወፍሬበት ወይም ወፍሬበት፤ ማግባቱም አይደለ እኔን ያስነደደኝ፤ እኔን ያስተከዘኝ ነዶኝ እንጂ ለምን? እንዳላስታወሰኝ እንዳላስታወሰኝ፣ በ እኔ ሀዘን ለእሱ ደስታ ፤ በጭብጨባ እልልታ ባልል ዘና ባልል ፈታ፤ እያነባሁ ልምታ እስክስታ፣ https://youtube.com/shorts/nAj4fMXePrk?si=6MbdkEIEXoSS_QS9

Meselu Fantahun - Weyne Lijit - Ye Sua Lyrics

 ካመታት በሆላን፣ ሞልቶልኝ ስመለስ፤ ከቦታው አጣሁት፣ ያንን ጣና በለስ፤ https://youtu.be/SM_neNQa-oA?si=4MRYMm2y-MOgjfWq

Meselu Fantahun - Minew Meqatel Lyrics

 አትናደድ ሆዴ  በል ቻለው፣ ሁሉም ዉሎ ሲያድር መላ አለው፤ የሚያፅናናኝ የለኝም ሌላ፤ አልፈዋለሁ ሁሉን በመላ፣ ቻለው ሆዴ ሁሉን ሁሉን ነገር፤ ዝም ይሻላል ከመናገር፣ የሚያፅናናኝ የለኝም ሌላ፤ አልፈዋለሁ ሁሉን በመላ፣ ቻለው ሆዴ ሁሉን ሁሉን ነገር፤ ዝም ይሻላል ከመናገር፣ https://youtube.com/shorts/dbrYxNh0DHM?si=0L11C3gGr2wRA_tv