Meselu Fantahun - Weyne Lijit2 - Ye Sua Lyrics
በርግጥ አብሮ አይኖርም፣
የልጅነት ውበት
የልጅነት ውበት፤
አርጅቼም ይሆናል፤
ወይም ወፍሬበት
ወይም ወፍሬበት፤
ማግባቱም አይደለ
እኔን ያስነደደኝ፤
እኔን ያስተከዘኝ
ነዶኝ እንጂ ለምን?
እንዳላስታወሰኝ
እንዳላስታወሰኝ፣
በ እኔ ሀዘን
ለእሱ ደስታ ፤
በጭብጨባ እልልታ
ባልል ዘና ባልል ፈታ፤
እያነባሁ ልምታ እስክስታ፣
https://youtube.com/shorts/nAj4fMXePrk?si=6MbdkEIEXoSS_QS9
Comments
Post a Comment