Birtukan Dubale & Meselu Fantahun - Sastawusih - Ye Sua Lyrics
እየራበኝ ፍቅርህ እንደ እንጀራ
በትዝታህ ካየሁኝ መከራ
እየራበኝ ፍቅርህ እንደ እንደጀራ
በትዝታህ ካየሁኝ መከራ
ሲመሻሽ ዝቅ በል ወደ እኔ
አካል ሰው መውደድ ሰመመኔ
ሲመሻሽ ዝቅ በል ወደ እኔ
አካል ሰው መውደድ ሰመመኔ
https://youtube.com/shorts/q0An7vzT3m8?feature=share
Comments
Post a Comment