Meselu Fantahun - Minew Meqatel Lyrics
አትናደድ ሆዴ በል ቻለው፣
ሁሉም ዉሎ ሲያድር መላ አለው፤
የሚያፅናናኝ የለኝም ሌላ፤
አልፈዋለሁ ሁሉን በመላ፣
ቻለው ሆዴ ሁሉን ሁሉን ነገር፤
ዝም ይሻላል ከመናገር፣
የሚያፅናናኝ የለኝም ሌላ፤
አልፈዋለሁ ሁሉን በመላ፣
ቻለው ሆዴ ሁሉን ሁሉን ነገር፤
ዝም ይሻላል ከመናገር፣
https://youtube.com/shorts/dbrYxNh0DHM?si=0L11C3gGr2wRA_tv
Comments
Post a Comment