Tigest.A - Yene zenkata - Ye Sua Lyrics Get link Facebook X Pinterest Email Other Apps September 26, 2026 የመውደድን ሸክም፣አልቻለም ጀርባዬ፣ተው በለው ፍቅርህን፥ይዘን ለ ገላዬ፤ሰዎች አያውቁልኝ፣የውስጤን በሽታ፥ምን ሆነች ይሉኛል፤ስጓዝ በትዝታ፥መድሀኒቴ እሱ ነው፤አንጀቱ ቢራራ፤ጥሩልኝ ከማሳው፣ያንን ባለ አዝመራ፤https://youtu.be/3yZLgqiXAFw Get link Facebook X Pinterest Email Other Apps Comments
Meselu Fantahun & Birtukan Dubale - Marewa - Ye Sua Lyrics September 13, 2026 ማርዬዬ ማሬዋ፣ አይጠገብም ዋኣኣ፤ ስላለይ ላልመይ ላልመይ፣ ስላለይ ላልመይይ፤ ጣፋጭ ነህ ወለላ፣ አይንካብኝ ሌላ፤ ስላለይ ላልመይ ላልመይ፣ ስላለይ ላልመይ፤ እረኛው በዋሽንት፣ ሲያቀነቅንልህ፣ ንጋትን ሲያበስሩ፤ ወፎች በዝማሬ፤ እኔም አንተን ላንሳ፣ ልበል ማሬ ማሬ፤ ስላለይ ላልመይ፣ ስላለይ ላልመይ፤ https://youtube.com/shorts/PXaqgSk9P3o?feature=share Read more
Birtukan dubale & Meselu Fantahun -Marewa2 - Ye Sua Lyrics September 30, 2026 ማርዬ ማሬዋ፣ ይጠገብምዋ፤ ስላለይ ላልመይ ላልመይ፣ ጣፋጭ ነህ ወለላ፤ አይንካብኝ ሌላ፣ ስላለይ ላልመይ ላልመይ፤ ደብተራን በማዲት፣ ቅኔ ሲቀኝልህ ፤ እረኛው በዋሽንት፣ ሲያንጎራጉርልህ፤ ንጋቱን ሲያበስሩ፣ ወፎች በዝማሬ ፤ እኔም አንተን ላንሳ፣ ልበል ማሬ ማሬ ፤ ስላለይ ላልመይ፣ ስላለይ ላልመይ፤ https://youtu.be/wPV7PW1HkD0 Read more
Birtukan Dubale & Meselu Fantahun - Sastawusih - Ye Sua Lyrics September 23, 2026 እየራበኝ ፍቅርህ እንደ እንጀራ በትዝታህ ካየሁኝ መከራ እየራበኝ ፍቅርህ እንደ እንደጀራ በትዝታህ ካየሁኝ መከራ ሲመሻሽ ዝቅ በል ወደ እኔ አካል ሰው መውደድ ሰመመኔ ሲመሻሽ ዝቅ በል ወደ እኔ አካል ሰው መውደድ ሰመመኔ https://youtube.com/shorts/q0An7vzT3m8?feature=share Read more
Comments
Post a Comment