Meselu Fantahun - Woyine Lijit 5 - Ye Sua Lyrics
ግን መኖር ከብዶኛል፣
ከ ሌላ ተላምዶ ከ ሌላ ተላምዶ፤
ልቤን እንዳገዳው ፣
በልቶት ቆረማምዶ በልቶት ቆረማምዶ፤
በ እኔ ሀዘን ለሱ ደስታ፣
በጭብጨባ በ እልልታ፤
ባልል ዘና ባልል ፈታ ፣
እያነባሁ ልምታ እስክስታ፤
https://youtube.com/shorts/BuraTnF_IqI?feature=share
ግን መኖር ከብዶኛል፣
ከ ሌላ ተላምዶ ከ ሌላ ተላምዶ፤
ልቤን እንዳገዳው ፣
በልቶት ቆረማምዶ በልቶት ቆረማምዶ፤
በ እኔ ሀዘን ለሱ ደስታ፣
በጭብጨባ በ እልልታ፤
ባልል ዘና ባልል ፈታ ፣
እያነባሁ ልምታ እስክስታ፤
https://youtube.com/shorts/BuraTnF_IqI?feature=share
Comments
Post a Comment